| ሥያሜ |
ቁልፍ |
መግለጫ |
| አቁም ንግግር |
ኮንትሮል |
ወዲያው ንግግር ያሥቆማል |
| መግቻ ንግግር |
ሽፍት |
ወዲያው ይገታል ንግግር። ደግመው ሢጫኑትከተገታበት ቦታ ጀምሮ መነጋገር ይጀምራል (መግቻው አሁን የተተከለው ሢnneተሣይዘር የሚደግፈው ከሆነ) |
| NVDA ሜኑ |
NVDA ድምር N |
ይከፍታል የNVDA ሜኑ ይኸውም አማራጭን አክሰስ ለማድረግ, ቱልስ እና እገዛ ወዘተ |
| የንግግር መለዋወጫ ሁኔታ |
NVDA ድምር S |
የንግግሩን ሁኔታ በእነዚህ መካከል ይለዋውጣል, ንግግር, ጢጥ እና ማጥፋት። |
| የእገዛ ኪቦርድ መለዋወጫ ሁኔታ |
NVDA ድምር 1 |
በእዚህ ሁኔታ ላይ እያሉ ማንኛውንም ቁልፍ ቢመቱ ስለ ቁልፉ, መግለጫ እና ማንኛውንም ከNVDA ጋር የተያያዙትን ማዘዣዎች ይነግሮታል። |
| ማቋረጥ NVDAን |
NVDA ድምር Q |
NVDAን ይዘጋል |
| በቀጣዩ ቁልፍ ውሥጥ ሥለማለፍ |
NVDA ድምር F2 |
ምንም እንኳን ቁልፉ እንደ NVDA እንዲሰራ ቢታዘዝ, በእዚህ ሁኔታ ቁልፉ እንደማንኛውም ቁልፍ ይሰራል |
| አፕሊኬሽኑን አሣርፍ በሚለው ሁኔታ በመለዋወጥ ማብራት እና ማጥፋት |
NVDA ድምር ሽፍት ድምር S |
ይህ ትእዛዝ NVDAን በማሣረፍ, የንግግርም ሆነ የብሬል ስራ ያቋርጣል። ይኸውም ሌላ የእሥፒች ሢንተሣይዘር ካለ ለመጠቀም ያሥችላል። ነገርግን ይህ ትእዛዝ እንደገና ከተሠጠ, ወደ ቀድሞው ስራው ይመለሣል |
| ሥያሜ |
የዴስክቶፕ ቁልፍ |
የላፕቶፕ ቁልፍ |
መግለጫ |
| ወቅታዊውን ዖብጀክት ማሣወቅ |
NVDA ድምር numpad5 |
NVDA ድምር control ድምር I |
አሁን ያለውን ቃኚ ዖብጀክት ሪፖርት ያደርጋል። ሁለት ግዜ መታመታ ሢያደርጉ ፊደል በፊደል መረጃውን ሪፖርት ያደርጋል, እንዲሁም ሶስት ግዜ መታመታ ካደረጉ የዖብጀክቱን ሥም እና ዋጋ ወደ ክሊፕቦርድ ኮፒ ያደርጋል. |
| ወደ ዖብጀክት ይዞታ አንቀሣቅሥ |
NVDA ድምር numpad8 |
NVDA ድምር shift ድምር I |
ዖብጀክት ቃኚውን ወደ ወቅታዊው ዖብጀክት ይዞታው ያንቀሣቅሠዋል |
| አንቀሣቅሥ ወደ ቀድሞው ዖብጀክት |
NVDA ድምር numpad4 |
NVDA ድምር control ድምር J |
አሁን ካለበት ወደ ቀድሞው ቃኚ ዖብጀክት ያንቀሣቅሠዋል |
| አንቀሣቅሥ ወደ ቀጣዩ ዖብጀክት |
NVDA ድምር numpad6 |
control ድምር NVDA L |
አሁን ካለበት ወደ ቀጣይ ቃኚ ዖብጀክት ያንቀሣቅሠዋል |
| አንቀሣቅሥ ወደ መጀመሪያው ዖብጀክት ይዞታ |
NVDA ድምር numpad2 |
NVDA ድምር shift ድምር comma |
ወደ መጀመሪያው የዖብጀክት ይዞታ ለማንቀሣቀሥ, ወቅታዊውን ዖብጀክት ቃኚ ያንቀሣቅሣል |
| አንቀሣቅሥ ወደ ዖብጀክት ትኩረት |
NVDA ድምር numpadMinus |
NVDA ድምር backspace |
ዖብጀክቱን የሲስተሙ ትኩረት ወደ አለበት ያንቀሣቅሠዋል, እንዲሁም ደግሞ የመገምገሚያውን ጠቋሚ ወደ ሲስተም ጠቋሚ ስፍራ ያሢዘዋል, እሥከታየ ድረሥ |
| የዖብጀክቱን ቃኚ ስራ ላይ ማዋል |
NVDA ድምር numpadEnter |
NVDA ድምር enter |
አሁን ያለውን የዖብጀክት ቃኚ ጀምር ማለት (በቀላሉ በማውስ ጠቅ እንደማድረግ ወይንም የእስፔስ ቁልፍን መጨቆን የሲስተሙ ትኩረት እሥካለ ድረሥ) |
| አንቀሣቅሥ የሲስተሙን ትኩረት ወይንም ጠቋሚ ወደ ክለሳ አቅጣጫ |
NVDA ድምር shift numpadMinus |
NVDA ድምር shift backspace |
አንዴ ሢጨቁኑት የሲስተሙ ትኩረት ወደ ዖብጀክት ቃኚው ይንቀሣቀሣል, ሁለት ግዜ መታመታ ሢያደርጉት የሲስተሙን ጠቋሚ ወደ ክለሣ ጠቋሚ አቅጣጫ ያንቀሣቅሣል |
| የዖብጀክት ቃኝ ዙሪያ መጠን ማሣወቅ |
NVDA ድምር numpad Delete |
NVDA ድምር delete |
የዖብጀክት ቃኝ ዙሪያ መጠን በእሥክሪኑ ላይ በፐርሰንቴጅ ያሣውቃል (በተጨማሪም የግራ እና የከፍታ እርቀቱን ከእሥክሪኑ ላይ, እንዲሁም ሥፋቱን እና ቁመቱን) |